አጭር ኢሜል ይፈልጋሉ??

Leave a comment


 

 

 

 

 

 

 

 

IN.com በአይነቱ ልዩ የሆነ ኢሜል አድሬስ እንደሚሰጥ ያቃሉ?? ከዚህም በተጫማሪ 10GB ነፃ ፋይል የሚያስቀምጡበት ቦታ ይሰጦታል ሌሎችም ተጨማሪ ነገሮችን እዚጋ ተጭነው ይመልከቱ::

Advertisements

Word 2007 ላይ ፒክቸሮች (ምስሎች) ለመክተት

Leave a comment


1. የፁሁፉ መጀመሪያ ላይ ይጫኑ
2. Insert የሚለውን ከመረጡ በኋላ Clip Art የሚለውን ይጫኑ

3. Search for የሚለው ሳጥን ውስጥ የሚፈልጉት ይፃፉ ለምሳሌ Travel

4. በመቀጠል Go  የሚለውን ይጫኑ

5. ከመጡት ፒክቸሮች ውስጥ የፈለጉት ፒክቸር ላይ ይጫኑ

6. ሲጨርሱ የኤክስ ምልክቱ ላይ ይጫኑ

VLC የድምፅና የቪድዮ ማጫወቻ

Leave a comment


VLC Medis Player ከሌሎቹ ሚድያ ፕሌየሮች የሚለይባቸው ብዙ ነገሮች አሉት፡፡

ከነዚህም ውስጥ ለአጠቃቀም ቀላልና ፈጣን መሆኑ፣ማንኛውንም አይነት የድምፅም ሆነ የቪድዮ ፎርማት መቀበሉ፣ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑና ለየትኛውም አይነት ኦፕሬቲግ ሲስተም ተስማሚ መሆኑ የሚጠቀሱ ናቸው፡፡

ከዚህ ዌብሳይት ላይ ዳውሎድ አርገው አሁኑኑ ይሞክሩት፡፡

ከዩቱቤ ላይ ዘፈኖችን እንዴት ዳውሎድ ማረግ ይቻላል ?

Leave a comment


Download
1.ዳውሎድ ማረግ የሚፈልጉትን የዩቱቤ ቪድዮ ይክፈቱ::አድሬስ ባሩ ላይ በመሄድ የቪዶውን አድራሻ ኮፒ ያድርጉት::
2.በመቀጠል ይህን ሳይት ይክፈቱ http://vixy.net/
3.ኮፒ ያደረጉትን የቪድዮ አድራሻ URL በሚለው ሳጥን ውስጥ ያስገቡት::
4.Convert to ከሚለው ዝርዝር ምርጫዎች ውስጥ የሚፈልጉትን ይምረጡ:: ለምሳሌ ለMP3 ከሆነ MP3 የሚለውን ይምረጡ::
5.በመጨረሻም Start የሚለውን በመጫን ሴቭ ያድርጉት::

ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ከመግዛቶ በፊት ሊያውቋቸው የሚገቡ 10 ነገሮች

Leave a comment


ዴስክቶፕ ኮምፒውተር ለመግዛት ስንመርጥ ብዙ ነገሮችን አስበን ነው፤ከነዚህ ውስጥ የተለመዱ ነገሮች አሉ ለምሳሌ አይነቱና ዋጋው፤አሁን ግን የማሳያችሁ ምርጥ 10 ቲፖች ናችው::

1. ካገለገለ ኮምፒውተር ይልቅ አዲስ ኮምፒውተር ይምረጡ

2. PCI Express x16 slot ያለው ማዘረቦርድ መሆን አለበት ይህም ሌሎች ካርዶችን ለመጨመር  ይረዳዎታል:: ለምሳሌ ቲቪ ካርድ፣ ግራፊክስ ካርድና ሌሎች

3.  ሚሞሪው ቢያንስ 4GB of RAM መሆን አለበት ይህም ኮምፒውተሮ እንዳይጨናነቅና ፈጣን እንዲሆን ያደርገዋል

4.  ፕሮሰሰሩ Quad-core processor ያለውን ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ፈጣንና ብዙ ፕሮግራሞችን ባንዴ የማስተናገድ አቅም ይኖረዋል

5. ኮምፒውተሮን ለቤት ከሆነ የፈለጉት ፉኑ የማይጮህና የማይረብሽ ይምረጡ

6. An All-in-one PC ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ ኮምፒውተር ይምረጡ (ሞኒተሩ ፍላት ስክሪን፣እና ሌሎችንም የኮምፒውተር አክሰሰሪዎች ያሟላ)

7. a single, high-powered graphics card ያለው ይምረጡ ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ጌም የሚጫወቱ ከሆነ ይጠቅሞታል

8. የሃርድ ዲስኩ ሳይዝ  500GB እና ከዛ በላይ ቢሆን ይመረጣል ይህም ኮምፒውተሮ ላይ ብዙ ፋይሎችን የሚያስቀምጡ ከሆነ ነው

9. ሃይል ቆጣቢና አነስተኛ ወጪ የሚያወጣ ይምረጡ

10. ኮምፒውተሮን ሲገዙ አብረው external hard drive ይግዙ ይህም ዳታዎችዎን ባክ አፕ (መጠባበቂያ) ለማረግ ነው

38 ምርጥ የፎቶሾፕ ቲቶሪያል ዌብሳይቶች

Leave a comment


ኦንላይን የአዶቤ ፎቶሾፕ ትምህርቶች ማግኘት ለምትፈልጉ እዲሁም ፎቶ ኤዲቲንግ መማር ለምትፈልጉ እንዲሁም
ሶፍትዌሩን ይዛችሁ አጠቃቀሙን ላላወቃችሁ…….

http://photoshoptutorials.ws/
http://www.photoshoproadmap.com/
http://psd.tutsplus.com/
http://www.photoshoplady.com/
http://abduzeedo.com/
http://10steps.sg/
http://www.tutorial9.net/
http://www.psdvault.com/
http://www.grafx-design.com/index.html
http://www.grafpedia.com/
http://psdvibe.com/
http://www.psdeluxe.com/
http://www.planetphotoshop.com/
http://pshero.com/
http://psdfan.com/
http://psdlearning.com/
http://hv-designs.co.uk/
http://www.psdburn.com/
http://www.photoshopstar.com/
http://pstutorialsblog.com/
http://www.lunacore.com/
http://www.myphotoshoptutorial.com/
http://www.photoshoplab.com/
http://luxa.org/
http://www.photoshopsupport.com/
http://www.tutorialman.com/
http://www.totaltutorials.com/
http://www.photoshop101.com/
http://www.tutorialwiz.com/
http://www.photoshopguides.com/
http://www.celoxdesign.net/
http://www.melissaclifton.com/
http://www.tutorialpark.com/
http://www.photoshopcstutorial.com/
http://pswish.com/
http://www.psdcore.com/
http://tutorialpulse.com/
http://www.isfx.org/

አዲሱ ሞዚላፋየርፎክስ 4

Leave a comment


በአለማችን ላይ አለ የተባለው ምርጥ ዌብ ብሮሰር ፋየርፎክስ አዲሱን ቨርዥን ለቋል::
አዳዲስ ነገሮች ካካተታቸው ውስጥ፡-
1. በ39 ቋንቋዎች መዘጋጀቱ
2.ለwindows vistaና windows 7 ተጠቃሚዎች አዲስ ገፅታ ይዞ መምጣቱ
3.ሌሎችንም አዳዲስ ነገሮች የያዘ ስለሆነ
Mozilla Firefox 4 beta
አዲሱን ሞዚላፋየርፎክስ 4 አሁኑኑ ዳውሎድ ያድርጉት
ሙሉውን መረጃ እዚጋ በመጫን ያንብቡት

Older Entries

%d bloggers like this: