በትምህርት ቤቶ፣በስራ ቦታዎና በመሳሰሉት ቦታዎች የተለያዩ ዌብሳይቶች ሊዘጉ ይችላሉ፡፡በብዛት ከሚዘጉ ዌብሳይቶች መሃከል facebook.com youtube.com myspace.com friendfinder.com cyberethiopia.com እና የመሳሰሉት ምንአልባት እርሶ እንዲህ አይነቱ ችግር ከገጠሞት ይህን ዌብሳይት በመጠቀም ማንኛውም የተዘጋ ዌብሳይት መክፈት ይችላሉ፡፡

ዌብሳይቱን ለመክፈት እዚህ ጋር ይጫኑ

www.urlvia.com

*በዚህ ዙሪያ ችግር ከገጠሞት ኮሜንት ያርጉ፡፡

Advertisements