Download
1.ዳውሎድ ማረግ የሚፈልጉትን የዩቱቤ ቪድዮ ይክፈቱ::አድሬስ ባሩ ላይ በመሄድ የቪዶውን አድራሻ ኮፒ ያድርጉት::
2.በመቀጠል ይህን ሳይት ይክፈቱ http://vixy.net/
3.ኮፒ ያደረጉትን የቪድዮ አድራሻ URL በሚለው ሳጥን ውስጥ ያስገቡት::
4.Convert to ከሚለው ዝርዝር ምርጫዎች ውስጥ የሚፈልጉትን ይምረጡ:: ለምሳሌ ለMP3 ከሆነ MP3 የሚለውን ይምረጡ::
5.በመጨረሻም Start የሚለውን በመጫን ሴቭ ያድርጉት::