1. የፁሁፉ መጀመሪያ ላይ ይጫኑ
2. Insert የሚለውን ከመረጡ በኋላ Clip Art የሚለውን ይጫኑ

3. Search for የሚለው ሳጥን ውስጥ የሚፈልጉት ይፃፉ ለምሳሌ Travel

4. በመቀጠል Go  የሚለውን ይጫኑ

5. ከመጡት ፒክቸሮች ውስጥ የፈለጉት ፒክቸር ላይ ይጫኑ

6. ሲጨርሱ የኤክስ ምልክቱ ላይ ይጫኑ

Advertisements